Posts

The New Lords of Capital: Betrayal as a Tool of Extraction in Sudan, Tigray, and Gaza

Image
Introduction: The Global Logic of r > g Thomas Piketty’s seminal work, Capital in the Twenty-First Century, provides a powerful structural lens for interpreting the seemingly intractable conflicts of our time. His central thesis—that the rate of return on capital (r) tends to exceed the rate of economic growth (g)—explains not only the concentration of wealth within nations but also a brutal geopolitical corollary. On a global scale, this dynamic manifests as the relentless pursuit of resource and strategic returns by powerful state and non-state actors, systematically overwhelming the development and sovereignty of vulnerable populations. The crises in Sudan, Tigray, and Gaza are not isolated tragedies of ethnic strife or ancient hatreds; they are contemporary case studies in a world where capital accumulation is enforced through violence and political co-optation, creating a devastating convergence of interest between global powers and local betrayers. Sudan: The Pure Calculus of ...

የጄኔራል ፃድቃን ንግግርና የባህር በር አጀንዳ

Image
  በቅርቡ በሚዲያ በጣም የታወቀው ጀኔራል ፃድቃን ቃለ-መጠይቅ የተለያዩ አስተያየቶችን አስነሳ። ከዚህ በፊት እንደ የታላቅ የወታደራዊ አመራር ተከበሩ ቢሆንም፣ አሁን እንደ ብልጽግና አክቲቪስት የተመለከቱ መሆናቸው ብዙዎችን አስደንቆአል። በቅርቡ የጄኔራል ፃድቃን ንግግር በብዙ የህዝብ እና የሚዲያ ዙሪያ የአስተያየት መንፈስ አስነስተዋል። ብዙዎች ይህንን ንግግር እንደ የጦርነት አዋጅ ተቀብለው እያዩት ናቸው፤ አንዳንዶች ደግሞ እንደ የመንግስት አጀንዳ የሚጠነክር የፖለቲካ መለኪያ ይመለከቱታል። ጄኔራሉ በንግግራቸው ውስጥ “በምስራቅ አፍሪካ አስተማማኝ የሆነ ሰላም እንዲሰፍን ኢትዮጵያ የባህር በር ያስፈልጋታል” ብለዋል። ይህ ንግግር ከዚህ በፊት የአቶ አቢይ አህመድ ቃላትን በተመሳሳይ የባህር በር አጀንዳ ውስጥ ተመሳሳይ እንደሚያሳይ ተቆጥሯል። አንዳንዶች ትንታኔ አቅራቢዎች ይህን ንግግር የጀኔራሉ ለመንግስቱ የአጀንዳ ስር መግባት እንደሆነ ያቀርባሉ፤ ይህም እንደ “ጦርነት ሊፈልጉ ይመስላሉ” ብለው የሚያስቡትን አሳብ አበረታታ። በተጨማሪም የጄኔራሉ ንግግር በመጀመሪያ ቀናት ወደ ወደብና የባህር በር ጉዳይ በተደጋጋሚ ተመልሶ መመለሱ ብዙዎችን “ይህ ንግግር የፕሮፓጋንዳ እና የአዲስ ጦርነት ዝግጅት ነው” ብለው እንዲያስቡ አድርጓል። ሌሎች ደግሞ አንድ የማብራሪያ ቃል ይጨምራሉ፤ እንደሚሉት “ጄኔራሉ የትግራይ ጉዳይን ለማጣፋጫ እንጂ አዲስ ጦርነት ለማቀድ አይደለም።” ይህ አቋም ግን በሕዝብ መካከል እንደ ውይይት ተዘርጋ፣ ከፍተኛ አስተያየት እንደ ተነሳ ይታያል። እ.ኤ.አ. ኢትዮጵያ በኢትዮ–ኤርትራ ጦርነት ወቅት በወታደራዊና በዴፕሎማሲ መንገዶች በጣም ተደንቆ የተንቀሳቀሰች ነበር። በዚያ ወቅት ህዝብ ከአንድ በስተቀር የደገፈ አልነበረም ብለው ጄኔራል ፃድቃን አሁንም በዚ...

የፃድቃን ምኞት፡- ሻዕቢያን ገድሎ ብልጽግናን ማዳን By Known Unknown

Image
  ከሰሞኑ በብልጽግና ሚዲያ ብቅ እያሉ ያሉት ጀኔራል ፃድቃን ናቸው፡፡ ከነበሩበት የተከበረ የወታደራዊ አመራር ወደ ተራ የብልጽግና አክቲቪስት እየወረዱ መሆናቸውን የተረዱ ሰዎች ሰቅጥጥ ብሎዋቸው እየታዘቡ ነው፡፡ ምክንያቱም ቀድሞ ይሰጥዋቸው የነበረው ክብር ዛሬ ጄኔራል ፃድቃን ካለቡት ጋር ሲነፀር ሰማይና ምድር ይሆንባቸዋል ጀኔራሉ ከዚህ ነፊት በህዝብ ታጋይነት የሚከበሩ፣ በእውቀታቸው የኮሩ፣ የታፈሩ የተከበሩ ሰው ነበሩ፡፡ አሁን ይህን ግርማ ሞገሳቸውን ገፍው ብልጽግናን ለማዳን በተጠሩበት ሁሉ አለሁ አለሁ እያሉ ይገኛሉ፡፡ ከሰሞኑ የሰጡት ቃለ-ምልልስ ደግሞ ህወሓትና ሻዕቢያን ጥፋተኛ አድርጎ ብልጽግናን ከወንጀል ነጻ የማድረግ አካሄድ ሆኖ ነው በብዙ ሰዎች የታዘቡት ፡፡ እስኪ የጀኔራሉን ቃለ-ምልልስ እኛ እንዴት እንደተረዳነው እንወከሳችሁ፡፡ ጀኔራል ጻድቃን ቃለ-መጠየቃቸውን የሰጡት መጀመሪያ እሳቸውን አድነው ህወሓትን ማጥፋት ላይ ትኩረት አድርገው ነው፡፡ በዚህም ኢትዮጵያ የባህር በር እንዲኖራት ጥረት እንዳደረጉና በህወሃት በተለይ በአቶ መለስ እረፍ እንደተባሉ ይናገራሉ፡፡ ጀኔራሉ የህወሓትና አቶ መለስን ሃሳቦች በግልጽ እንዳልነገሩን ፣ ከዚህ ይልቅ ስም ለማጥፋት እንዲያመቻቸው የጨማመሩት ነገር እንዳለ ያስተውቅባቸዋል፡፡ በዚህ ንግግራቸው የውሸት ውንጀላዎችን ከማይረባ የምሁር ትንታኔ ጋር ይዘው መጥተዋል ብለው የሚኮንኗቸው አስተያየት ሰጪዎች አላማቸው ማስተካከል ሳይሆን መወንጀል ፣ ስህተት ማሳየት ሳይሆን ማንቋሸሽ በዚህም ብልጽግናን መከላከል ነው ይላሉ፡፡ በዚህም ንግግራቸው ብዙ ነገር እንደሸፋፈኑ ግልጽ ነው፡፡ ያም ሆኖ ኢትዮጵያን የባህር በር ያሳጣት ህወሓት ነው የሚለውን የተለመደ ተራ አሉባልታ ሲያራምዱት ተሰምተዋል፡፡  ይሄ ደግሞ እሳቸውን ንጹ...

*When an Elder’s Tears Water the Soil:* The Human Cost of Erratic Rains and the Rigid Logic of Climate Finance

Image
He stood at the edge of his cracked field, leaning on a worn wooden staff, his eyes fixed on the distant horizon. At 77 years old, he had planted these lands for decades, yet this season, like many before, brought failure. When I asked what he needed most, he spoke slowly, with a quiet intensity that cut through the dry air: "I have lived long enough to see the rains cheat us. I don’t want handouts. I want a chance to plant before the next rain comes… if it ever comes. Can you give me that? Or will we wait for promises that never arrive?" I had the chance to sit with him and other community representatives in one of Ethiopia’s drought-affected areas. The children played among parched soil, the goats picked at sparse grass, and the elders spoke of years marked by uncertainty. One of them, nearly 80, wiped tears from his eyes and said: "We have worked these lands all our lives. We understand the risks. But the people who make the rules, the policies, the investments—they d...

ያልተነገሩት የፃድቃን ኩነኔዎች By Known Unknown

Image
  እንደ ፃድቃን አይነት ከተግባሩ በላይ ስሙ የገነነ ሰው ሲያጋጥመው መልከ ጠፉ በስሙ ይደገፉ ይላል የአገሬ ሰው፡፡ ተግባራቸው መጥፎ ሆኖ ለዘመናት በስምና ዝና ስር ተደብቀው ፣ መጥፎ ምግባራቸው የህዝብ ጥቅምና አገር የጎዳ ሰዎች ብዙ ናቸው፡፡ ከእነዚህ መካከል ጄኔራል ፃድቃን አንዱ ናቸው ቢባል ማን ያምናል? ጄኔራሉ በቅርቡ ከመቀለ ከሸሹ በኋላ በየሚዲያው እየተጣዱ የባጥ የቆጡን መቀባጠር ጀምረዋል፡፡ የእሳቸው ኩነኔን ደብቀው እንደ ስማቸው ፃድቅ መስለው እየታዩ ያሉት ጄኔራል ፃድቃን የትግል ታሪካቸው የሚያሳየው ግን ብዙ ሰው ከሚገምተው የተለዬ ነው፡፡ ዛሬ ላይ በብልጽግና ጉያ ስር ሆነው የቀድሞ የትግል አጋሮቻቸውን እንከን እየፈለጉ በአደባባይ ለማስጣት የሚሞክሩት ጄኔራሉ በታሪካቸው የፈጸሙት እጅግ አስከፊ ኩነኔ የተሸፈነላቸው ለትግራይ ህዝብ ትግል ሲባል ነው፡፡ በዚህ ፅሁፍ  ብዙ ሰው የማይገምተውን ያልተሰሙ እና የጀኔራሉን የተበላሸ የትግል ገጽታ የሚያሳዩ ድብቅ ታሪኮችን እንነገራችኋለን፡፡ በጽሞና እንድታነቡት እንጠይቃለን፡፡   በትግራይ ህዝብ ትግል ላይ ጥገኛ ሆነው የበቀሉበት የጄኔራሉ ፃድቃን  ኩነኔ የሚጀምረው አሁን ሳሆን የቆዬ መሆኑን ግለሰቡን በቅርብ የሚያውቋቸው ሰዎች ይናገራሉ፡፡ በዚህም  የጄነራል ፃድቃን የባንዳ ባህሪያቸው የጀመረው ገና ከትግሉ ጊዜ አንስቶ የነበረ ሲሆን በ70ዎቹ የበረሀ ትግል ወቅት ከአሜሪካ የስለላ ተቋማት  ጋር ግንኙነት እንደጀመሩ የሚያውቋቸው ይናገራሉ፡፡ ወደ ኋላ ላይ ይሄ የባንዳ ግንኙነት  በኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት ወቅት ጎልቶ በመውጣት ከሻዕቢያ ጉዳይ ጋር ተያይዞ የጀኔራሉ የአሜሪካ ተላላኪነት በጽኑ መሰረት ላይ አረፈ፡፡ ያኔ ጀኔራል ፃድቃን ካርሎስ ታላሪኮ (Ca...

The Tongue That Betrayed the Womb

Image
In the aftermath of the genocidal warfare unleashed on Tigray, few figures have stirred as much disillusionment and fury as Getachew Reda. Once hailed as a voice of resistance, he has now become, in the eyes of many, a symbol of betrayal. The man who once echoed the pain and pride of a besieged people now seems to have traded truth for favor, resistance for compromise, and justice for convenience.       Based on his last interviews with PP-controlled outlets like FANA and ETV, Getachew Reda has unveiled what appears to be his governing principle: "If you are under the betrayal or evil sphere, be the best of them." This chilling maxim reflects not just political maneuvering, but a moral detachment that shocks the conscience. He no longer hides behind ideological pretenses; he proclaims his readiness to outdo even the traitors and the wicked. But perhaps the deepest wound is not rhetorical. It is maternal. During the darkest days of the genocidal war, it was the mothers of ...

*How Do You Measure Grief in Millimeters of Rain?” — A Field Reflection from Hugumbrda Tabia, Ofla Woreda, Tigray*

Image
My hands tremble as I write this. For over 15 years, I have studied climate models, rainfall patterns, and agricultural systems. But nothing in my academic training prepared me for the crushing weight of human suffering I witnessed in Hugumbrda Tabia (village), Ofla Woreda, in the Tigray region of Ethiopia. What began as a routine multi-sectoral assessment for Belg-2025 quickly became something else entirely—a descent into a darkness so profound it steals the voices of those living in it. --- *The Agony Beyond Words* I sat with community representatives—farmers whose rich, indigenous knowledge of weather and soil has long inspired me professionally. But this time, their eyes were hollow, their voices distant. How can someone speak of erratic rains or failed harvests when their memories are clouded by the screams of dying children? When their oxen—the foundation of their livelihood—were butchered before them? When the school where their children once learned was turned into a military c...